ባንኩ በየትኛውም የቅጥር ሂደት ውስጥ እና ደረጃ ላይ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም።
በመሆኑም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሐሰተኛ የሥራ ማስታወቂያዎች እንዳይታለሉ በጥብቅ እያሳሰብን የባንኩ ኦፊሴላዊ የሥራ ማስታወቂያዎች በ
https://vacancy.amharabank.com.et/ ብቻ የሚለቀቁ መሆኑን እንገልጻለን።
ስለሆነም በአጭበርባሪዎች እና አታላዮች በሚደርስብዎ ማንኛውም ጉዳት ባንኩ ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን እናስገነዝባለን።
The Bank does not charge any fee at any stage of the recruitment process. Applicants are strongly advised to beware of fraudsters and fake job advertisements circulating on social media.
All official vacancies are announced only through the Bank’s authorized channel via
https://vacancy.amharabank.com.et/.
The Bank shall not be responsible for any loss arising from such fraudulent activities.